የፓርላማ ሰበር ዜና

👉የፓርላማ ሰበር ዜና‼️➖➖➖➖➖➖➖➖የፓርላማ አባላት፣ አብይ አህመድ የተሳሳተ መንገድ ላይ እንደሆነና፣ ሀገሪቱ እንድትፈርስ ምክንያቱ አብይ እራሱ እንደሆነና የፓርላማ አባላት ተረድቷል። ለአብይ ምክርም ሰንዝረውለታል።የመንጋ ሹመት ይቁም። የፓርላማ አባላት ጥያቄ። ሹመት ፀበል ነው እንዴ በየ ስድስት ወር ነውኮ እየተሾመ ያለው። ባለፉት 27 ዓመታት የተፈጠረው ተሿሚ አንፈልግም፡፡ አቅምና ብቃት ያለው ብቻ ይሾም፡፡ እንደ እሸት ኑ ስልጣን ቅመሱ የሚለው ኣካሄድ ኣያስኬድም። ~ ህጋዊ የሆነ ድርጅት (ህወሃት) ፣ ህጋዊ ባልሆነ ድርጅት ብልፅግና እየተገፋ ነው።~ ዳንኤል ክብረት ኣንድን ሃይማኖት በኣንዱ ላይ የሚያነሳሳ የሃይማኖት እኩልነትን የማይቀበል ህዝብን የሚከፋፍል ነው።ይህ የፓርላማ ኣባል ዛሬ በፓርላማ ከተናገሩት።

Posted by Digital Woyane – ድጅታል ወያነ on Thursday, 12 March 2020

የፓርላማ አባላት፣ አብይ አህመድ የተሳሳተ መንገድ ላይ እንደሆነና፣ ሀገሪቱ እንድትፈርስ ምክንያቱ አብይ እራሱ እንደሆነና የፓርላማ አባላት ተረድቷል። ለአብይ ምክርም ሰንዝረውለታል።

የመንጋ ሹመት ይቁም። የፓርላማ አባላት ጥያቄ።

ሹመት ፀበል ነው እንዴ በየ ስድስት ወር ነውኮ እየተሾመ ያለው። ባለፉት 27 ዓመታት የተፈጠረው ተሿሚ አንፈልግም፡፡ አቅምና ብቃት ያለው ብቻ ይሾም፡፡ እንደ እሸት ኑ ስልጣን ቅመሱ የሚለው ኣካሄድ ኣያስኬድም።

~ ህጋዊ የሆነ ድርጅት (ህወሃት) ፣ ህጋዊ ባልሆነ ድርጅት ብልፅግና እየተገፋ ነው።

~ ዳንኤል ክብረት ኣንድን ሃይማኖት በኣንዱ ላይ የሚያነሳሳ የሃይማኖት እኩልነትን የማይቀበል ህዝብን የሚከፋፍል ነው።

ይህ የፓርላማ ኣባል ዛሬ በፓርላማ ከተናገሩት።